አባላት ስብሰባ መገኘት ባይችሉ ነገር ግን በሌላ ሰው ብር ቢልኩስ?
የማህበሩ ህገ-ደምብ አንድ አባል በአካል ባይገኝም ነገር ግን የእጣ መግዣ ብር በሰው በመላክ እንዲመዘገብ የሚፈቀደለት ከሆነ ይህንን በመተግበሪያው መመዘገብ ይቻላል። በመጀመሪያ አባሉ በስብሰባው ላይ እንደተገኘ ተቆጥሮ ስብሰባው ሲከፈት የስም ጥሪው…
የማህበሩ ህገ-ደምብ አንድ አባል በአካል ባይገኝም ነገር ግን የእጣ መግዣ ብር በሰው በመላክ እንዲመዘገብ የሚፈቀደለት ከሆነ ይህንን በመተግበሪያው መመዘገብ ይቻላል። በመጀመሪያ አባሉ በስብሰባው ላይ እንደተገኘ ተቆጥሮ ስብሰባው ሲከፈት የስም ጥሪው…
አንድ አባል በተለያዩ ምክንያቶች ከአምስት በላይ እጣ በአንድ ስብሰባ ላይ ቢገዛ እና የቡድኑ አባላት መክረው ከተስማሙበት ይህንን እንደሚከተለው መመዝገብ ይቻላል። በመጀመሪያ የስብሰባው ዝርዝር መገለጫ ገፅ ላይ በመሄድ ከስክሪኑ በስተቀኝ ግርጌ…
በተለያየ ምክንያት አንድ አባል ዙሩ ከማለቁ በፊት የቆጠቡትን እጣ መውሰድ ቢፈልጉ እና የቡድኑ አባላት መክረው ከተስማሙበት ወጪ እጣዎቹን በቀላሉ መመዝገብ ይቻላል። ይህንን ለማድረግ የስብሰባው ዝርዝር መገለጫ ገፅ ላይ በመሄድ ከስክሪኑ…