Course Content
- ወደ ጃሚፔይ አካውንቶ ለመግባትወደ ጃሚፔይ አካውንቶ 'መለያ ስም'' እና 'የይለፍ ቃልን'ተጠቅመው፣ አሊያም ከመተግበሪያው ካልወጡ (logout ካላደረጉ) የሚስጥር ኮዶን (PIN code) በማስገባት ወደ አካውንቶ መግባት ይችላሉ።
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ወቅት ለመጠቀም
- ልዩ የስብሰባ አይነቶችን ለመመዝገብ
2. የሀብት ክፍፍል ለመመዝገብ
የሀብት ክፍፍል የምንለው የስብሰባ አይነት፣ አንድ ማህበር ዙሩን ጨርሶ ሀብት ለመከፋፈል የሚገናኝበት የስብሰባ አይነት ነው፡፡
Prev 1. እጥፍ ስብሰባ ለመመዝገብ