Course Content
- ወደ ጃሚፔይ አካውንቶ ለመግባትወደ ጃሚፔይ አካውንቶ 'መለያ ስም'' እና 'የይለፍ ቃልን'ተጠቅመው፣ አሊያም ከመተግበሪያው ካልወጡ (logout ካላደረጉ) የሚስጥር ኮዶን (PIN code) በማስገባት ወደ አካውንቶ መግባት ይችላሉ።
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ወቅት ለመጠቀም
- ልዩ የስብሰባ አይነቶችን ለመመዝገብ
1. እጥፍ ስብሰባ ለመመዝገብ
ማህበራችን እጥፍ ስብሰባ ኣርጎ እንደሆነ እጥፍ ስብሰባን በመምረጥ መመዝገብ እንችላለን:: እጥፍ ስብሰባ የምንለው አንድ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ምክንያቶች ተሰርዞ በሚቀጥለው የስብሰባ ሳምንት፣ ድርብ ሁለት ስብሰባዎች ሲደረግ ነው፡፡ ለምሳሌ በበአል ምክንያት አንድ ስብሰባ ተሰርዞ ወደ ቀጣይ ሳምንት ይተላለፍ እና በቀጣዩ ሳምንት ሁለቱንም ስብሰባ በአንድ ጊዜ ይደረጋል፣ ይህ እጥፍ ስብሰባ ይባላል፡፡
Prev 7. ስብሰባ ለመዝጋት
Next 2. የሀብት ክፍፍል ለመመዝገብ