
01
Jan
የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ወቅት ለመጠቀም
ከመጀመሮ በፊት እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች እንደተሟሉ ያረጋግጡ
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን ወደ ስልኮ ማውረዶን
- ለእራሶ የጃሚፔይ አካውንት መክፈቶን
- ለቁጠባ ማህበሮ የጃሚፔይ አካውንት መከፈቱን
- ሁሉም የማህበሩ አባላት ወደ ማህበሩ የጃሚፔይ አካውንት መመዝገባቸውን
እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎችን ያልተሟሉ ከሆነ፣ “የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን መጠቀም ለመጀመር” የሚለውን ይጫኑ
ለአሰልጣኞች ጠቃሚ ምክር
የአሰልጣኞች ስልጠና የሚሰጡ ከሆነ፣ ሰልጣኞቹን መለማመጃ ማህበር እንዲፈጥሩ እና የመለማመጃ ሰብሰባ እንዲያኪያሂዱ ይጠይቋቸው:: ይህን ዘዴ በመከተል፣ ሁሉንም የስብሰባ እንቅስቃሴዎች በመለማመጃ መረጃ መሞከር ይችላሉ::
Course Content
- ወደ ጃሚፔይ አካውንቶ ለመግባትወደ ጃሚፔይ አካውንቶ 'መለያ ስም'' እና 'የይለፍ ቃልን'ተጠቅመው፣ አሊያም ከመተግበሪያው ካልወጡ (logout ካላደረጉ) የሚስጥር ኮዶን (PIN code) በማስገባት ወደ አካውንቶ መግባት ይችላሉ።
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ወቅት ለመጠቀም
- ልዩ የስብሰባ አይነቶችን ለመመዝገብ