Course Content
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን መጠቀም ለመጀመር
- የጃሚፔይ አካውንት ለመክፈት ተጨማሪ አማራጭ መንገዶችይህ ክፍል ከስልክ ቁጥር በተጨማሪ ሁለት የጃሚፔይ አካውንት መክፈቻ አማራጭ መንገዶችን ያሳየናል
1. የጃሚፔይ አካውንት የመለያ ስም ተጠቅመው ለመክፈት
የጃሚፔይ አካውንት ስልክ ቁጥርን ተጠቅመው፣ ስልክ ቁጥር ከሌሎት ኢሜል አድራሻዎን ተጠቅመው ፤ የስልክ ቁጥርም ሆነ የኢሜል አድራሻ ከሌሎት ልዩ የመለያ ስም ተጠቅመው መክፈት ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ልዩ የመለያ ስም ተጠቅመን የጃሚፔይ አካውንት እንዴት እንደምንከፍት እንመልከት።