


02
Jan
የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልጉ አምስት እርምጃዎች
ከመጀመሮ በፊት እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች እንደተሟሉ ያረጋግጡ
- አንድሮይድ 4.2 ወይም ከእዛ በላይ የሚጠቀም ዘመናዊ ስልክ (Smart Phone) መያዞን
- የስልኮ ባትሪ ሙሉ መሆኑን
- ስልኮ ጉግል ፕሌ ስቶር (Google Play Store) የተጫነበት መሆኑን
- የስልኮ የኢንተርኔት ዳታ መብራቱን
ለአሰልጣኞች ጠቃሚ ምክር
የአሰልጣኞች ስልጠና የሚሰጡ ከሆነ፣ ስልጠናውን ከመጀመሮ በፊት ሰልጣኞቹ እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎችን እንዳሟሉ እንዲያረጋግጡ ይጠይቋቸው::
Course Content
- የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን መጠቀም ለመጀመር
- የጃሚፔይ አካውንት ለመክፈት ተጨማሪ አማራጭ መንገዶችይህ ክፍል ከስልክ ቁጥር በተጨማሪ ሁለት የጃሚፔይ አካውንት መክፈቻ አማራጭ መንገዶችን ያሳየናል