አባላት ስብሰባ መገኘት ባይችሉ ነገር ግን በሌላ ሰው ብር ቢልኩስ?
የማህበሩ ህገ-ደምብ አንድ አባል በአካል ባይገኝም ነገር ግን የእጣ መግዣ ብር በሰው በመላክ እንዲመዘገብ የሚፈቀደለት ከሆነ ይህንን በመተግበሪያው መመዘገብ ይቻላል። በመጀመሪያ አባሉ በስብሰባው ላይ እንደተገኘ ተቆጥሮ ስብሰባው ሲከፈት የስም ጥሪው…
የማህበሩ ህገ-ደምብ አንድ አባል በአካል ባይገኝም ነገር ግን የእጣ መግዣ ብር በሰው በመላክ እንዲመዘገብ የሚፈቀደለት ከሆነ ይህንን በመተግበሪያው መመዘገብ ይቻላል። በመጀመሪያ አባሉ በስብሰባው ላይ እንደተገኘ ተቆጥሮ ስብሰባው ሲከፈት የስም ጥሪው…
የግል መረጃዎን ማስተካከል ቢፈልጉ በመጀመሪያ ወደ ጃሚፔይ አካውንቶ ይግቡ፤ በመቀጠልም ‘ማህበሮች’ በሚለው ስክሪን ገፅ የቀኝ ግርጌ ላይ ‘የግል መረጃ’ ሚለውን በመጫን ይምረጡ፤ ይህም ‘ስለ እርሶ’ ወደ ሚል ገፅ ይወስዶታል። በገፁ…
ማህበር ባለቤት ለቁጠባ ማህበሩ የጃሚፔይ አካውንት የከፍተው ሰው የማህበር ባለቤት ይሆናል። አንድ የማህበር ባለቤት ወኪል ካልሆነ በስተቀር የማህበሩን መረጃ መመዝገብም ሆነ መቀየር አይችልም። ወኪል አንድ ወኪል በመተግበሪያው ውስጥ የሚመዘገበውን መረጃ…
በስብሰባው መጨረሻ ላይ አፑ የሚያሳየው የብር መጠን መዝገቡ ከሚያሳየው የብር መጠን ከተለየ እንደገና ተመልሰው የተመዘግቡትን እጣዎች፥ብድሮች እንዲሁም ቅጣቶች ትክክል መሆናቸውን እና የድምር ስህተት አለመኖሩን ያረጋገጡ። አፑ በተመዘገበው መሰረት ስለሆነ ሂሳብ…
በተለያየ ምክንያት አንድ አባል ከማህበሩ መልቀቅ ቢፈልጉ እና የቡድኑ አባላት መክረው ከተስማሙበት አባሉ ከማህበሩ መልቀቃቸውን መመዝገብ ይቻላል። ይህንን ለማድረግ በመጀመሪያ ‘ማህበሮች’ በሚለው ስክሪን ገፅ ላይ የማህበሮን ስም በመጫን ይምረጡ፤ በመቀጠልም…
ስብሰባ ከተዘጋ በሁዋላ ምንም ነገር መቀየርም ሆነ ማስተካከል አይችሉም።
ማንኛውም አዲስ የተለቀቁ የጃሚፔይ መተግበሪያ ማሻሻያዎችን እና ለውጦችን በጃሚፔይ መመሪያ ድህረ ገፅ (https://jamii.guide/am/መነሻ_ገፅ/) ላይ ‘አዲስ የተለቀቁ ስሪቶች’ የሚለውን መደብ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
የቁጠባ ማህበሮን መረጃ ማስተካከል ቢያስፈልግ በመጀመሪያ ‘ማህበሮች’ በሚለው ስክሪን ገፅ ላይ የማህበሮን ስም በመጫን ይምረጡ፤ በመቀጠልም በገፁ አናት ላይ ‘ሳጥን ውስጥ ያለው ብር’ ከሚለው ፅሁፍ በላይ በሚገኝው ክብ ምልክት ውስጥ…
የግልዎን ምስል/የመለያ ፎቶግራፎ ለመቀየር በመጀመሪያ ወደ ጃሚፔይ አካውንቶ ይግቡ፤ በመቀጠልም ‘ማህበሮች’ በሚለው ስክሪን ገፅ የቀኝ ግርጌ ላይ ‘የግል መረጃ’ ሚለውን በመጫን ይምረጡ፤ ይህም ‘ስለ እርሶ’ ወደ ሚል ገፅ ይወስዶታል። በገፁ…
አንድ አባል በተለያዩ ምክንያቶች ከአምስት በላይ እጣ በአንድ ስብሰባ ላይ ቢገዛ እና የቡድኑ አባላት መክረው ከተስማሙበት ይህንን እንደሚከተለው መመዝገብ ይቻላል። በመጀመሪያ የስብሰባው ዝርዝር መገለጫ ገፅ ላይ በመሄድ ከስክሪኑ በስተቀኝ ግርጌ…