አባላት ስብሰባ መገኘት ባይችሉ ነገር ግን በሌላ ሰው ብር ቢልኩስ?mdaFAQ No Comment 25Febየማህበሩ ህገ-ደምብ አንድ አባል በአካል ባይገኝም ነገር ግን የእጣ መግዣ ብር በሰው በመላክ እንዲመዘገብ የሚፈቀደለት ከሆነ ይህንን በመተግበሪያው መመዘገብ ይቻላል። በመጀመሪያ አባሉ በስብሰባው ላይ እንደተገኘ ተቆጥሮ ስብሰባው ሲከፈት የስም ጥሪው ላይ መመዝገብ አለበት። አባሉ አንደተገኘ ተደርጎ ስም ጥሪው ላይ ካልተመዘገበ በወኪሉ በኩል የሚገዛው እጣ ‘እጣ መግዣ’ ላይ መመዝገብ አይቻልም። TAGS: FAQ meeting shareLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *