አዲስ የተለቀቁ የጃሚፔይ መተግበሪያ ማሻሻያዎችን እና ለውጦችን እንዴት ነው ማገኘው?

ማንኛውም አዲስ የተለቀቁ የጃሚፔይ መተግበሪያ ማሻሻያዎችን እና ለውጦችን በጃሚፔይ መመሪያ ድህረ ገፅ (https://jamii.guide/am/መነሻ_ገፅ/) ላይ ‘አዲስ የተለቀቁ ስሪቶች’ የሚለውን መደብ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *