የመተግበሪያ ማሻሻያዎች

ክፍል 1.1.5

  • በስብሰባው ውስጥ ሁሉም አባላት መዋጮ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል::

    አሁን ሁሉንም አባላት በስብሰባው ውስጥ ማካተት ይቻላል። ይህንን ለመጠቀም በ “የቡድን ቅንብር” ገጽ ስር ይግቡ ከዚያ “ሁሉኑንም አባል ያስገቡ” የሚለውን አመልካች ሳጥን ላይ ምልክት ያድርጉ።

 
  • በስብሰባ ወቅት አባላትን ይፈልጉ/ ያጣሩ፤

    አንድ ቡድን ስብሰባ ሲያካሂድ ፣ አሁን በቁጠባ ማያ ገጹ ላይ ከአባል ዝርዝር በላይ የፈልግ ምልክት አለ። ይህ ለትላልቅ ቡድኖች መዋጮዎችን ለማስመዝገብ ትክክለኛውን አባል ለማግኘት ቀላል ለማድረግ ታስቦ የተሰራ ነው።