ጃሚፔይ የቁጠባ ማህበራትን በዘመናዊ መንገድ ዲጂታላይዝ እያደረገ ነው። የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያ በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የቁጠባ ማህበራትን መረጃ ይመዘግባል።
የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ላይ መጠቀም ከመጀመሮ በፊት፣ ለእራሶ እና ለማህበሮ የጃሚፔይ አካውንት መክፈት ይኖርቦታል።
ቅደም ተከተላዊ መመሪያዎችን ይመልከቱ

የጃሚፔይ የስልክ መተግበሪያን በስብሰባ ወቅት ለመጠቀም
ይህ መመሪያ በአንድ የማህበር ስብሰባ ወቅት የሚከናወኑ የስብሰባ እንቅስቃሴዎችን በሙሉ አንድ በአንድ ያሳይዎታል።

ቅደም ተከተላዊ መመሪያዎችን ይመልከቱ
የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ

© Jamiipay 2020